0 Activity በአማራ ክልል በግማሽ ዓመቱ አምራቾች ኢንዱስትሪዎች 297 ሺህ ቶን ተኪ ምረት በማምረት ወደ ወጭ ሊወጣ የነበረውን 333 ሚሊዮን ዶላር ማትረፍ መቻሉን ተገለፀ። January 28, 2026 by Super Admin